የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ክፍት  የስራ ቦታ ማስታወቂያ

 

ክፍት የውጭ የሥራ ቦታ ማስታወቂያ                                                   ቀን   19/01/2012  

ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

ደረጃ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

01

ኘሮጀክት ሥራ አስኪያጅ I

B.Sc ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት በሥራ አስኪያጅ የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

በስምምነት

ቋሚ

02

የኮንስትራክሽን መሃንዲስ ኬዝ ቲም መሪ III

B.Sc ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ቢያንስ  በኮንስትራክሽን መሀንዲስ የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

>>  >>

XVI

18,310.00

ቋሚ

03

የቢሮ መሀንዲስ ኬዝ ቲም መሪ III

B.Sc ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ቢያንስ  በኮንስትራክሽን መሀንዲስ የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

· ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

· አምቦ ወሊሶ መ/ሥ/ኘሮ.

XVI

18,310.00

ቋሚ

04

ስትራክቸራል ኢንጂነር VI

B.Scዲግሪ በሲቪል/በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ቢያንስ በስትራክቸር ኢንጂነር የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

XV

15,820.00

ኮንትራት

05

ማቴሪያል መሀንዲስ VI

B.Scዲግሪ በሲቪል/ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ  በአጠቃላይ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ላይ ቢያንስ በማቴሪያል መሀንዲስ የስራ መደብ የሰራ/ች

01

>>  >>

XV

15,820.00

ኮንትራት

06

ቺፍ ሰርቬየር

(ለመንገድ)

አድቫንስ ዲኘሎማ በሰርቬየር/በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ አጠቃላይ 8 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ 3 ዓመት ቢያንስ በመንገድ ኘሮጀክት በቺፍ ሰርቬየር የስራ መደብ ያለው/ያላት

01

· ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

· ጨል-ጨል (ሎት-1) ግድብ ኘሮ

XXIV

13,620.00

ኮንትራት

07

ማቴሪያል ኢንስፔክተር

አድቫንስ ዲኘሎማ በመንገድ ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች/ተመሳሳይ የት/ዘርፍ እና ከ6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3) በመንገድ ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች እና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ 3 ዓመት በተመሳሳይ ስራ መደብ በመንገድ ኘሮጀክት ላይ የሰራ/ች

01

ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

XI

8,780.00

ኮንትራት

08

የመሳሪያ አስተዳደርና ጥገና ኬዝ ቲም መሪ III

B.Scዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም M.Sc ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ እና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት በመንገድ ኘሮጀክት ላይ የሰራ/ች

01

>>  >>

XVI

18,310.00

ቋሚ

09

የፕሮጀክት ክትትልና የውጭ ጥገና አገልግሎት ኬዝ ቲም መሪ

B.Scዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት  ወይም M.Sc ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

ዋና መ/ቤት

XVI

15,820.00

ቋሚ

10

ውል አስተዳደር መሀንዲስ

B.Scዲግሪ በሲቪል፣ኮንስትራክሽንና ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በኮንስትራክሽን መሀንዲስ የሥራ መደብ የሰራ/ች በግድብ ኘሮጀክት ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

ጨል-ጨል (ሎት-1) ግድብ ኘሮ

XV

15,820.00

ኮንትራት

11

ስትራክቸር ኢንጂነር

B.Scዲግሪ በሲቪል/በስትራክቸር ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በስትራክቸር ኢንጂነሪንግ የሥራ መደብ የሰራ/ች በግድብ ኘሮጀክት ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

>>  >>

XVI

18,310.00

ኮንትራት

 

ማሳሰቢያ፡ – ከተራ ቁጥር 6 በስተቀር ለሁሉም የስራ መደቦች ከዲግሪ በኋላ የተሰራ የስራ ልምድ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 – ከተ.ቁ 6 በስተቀር ለሁሉም የስራ መደቦች የደመወዛቸውን 30% የሙያ አበል እና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፤

 – ለተ.ቁ 2፣ 3፣እና 8 የኃላፊነት አበል ብር 3,000.00 እና የስልክ ክፍያ እንከፍላለን፤

 – ለተ.ቁ 9 የኃላፊነት አበል ብር 1,500.00 እና የስልክ ክፍያ እንከፍላለን፤

አድራሻ

  • ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10/አስር/ የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70 ዌብ-ሳይት  www.dce-et.com