ወደ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ እንኳን ደህና መጡ

ወቅታዊ ዜናዎች

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በስነምግባር መከታተያ ቡድን የተዘጋጀውን የተቀናጀ የሙስና መከታተል ስትራቴጅ ሰነድ ላይ በአዲስ አበባ ሰሚት አርሚ ፋውንዴሽን ፊዝ 1 እና ፊዝ 2 ፕሮጀክቶች ለሚገኙ አጠቃላይ ሰራተኞች በሙሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ በሰሚት ፕሮጀከት በመገኝት በ09/9/11 ዓ/ም የሙስና መከታተልና ሥነ-ምግባር ንዑስ ኮሚቴ የተሰጠ ሲሆን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስኪያጅ የቀጣይ የስራ መመሪያ እና አቅጣጫ በመስጠት ተጠናቆዋል፡፡

በመከላከያ ኮንሰትራክሽን ኢንተርፕራየዝ  በስነምግባር መከታተያ ቡድን የተዘጋጀውን የተቀናጀ የሙስና መከታተል ስትራቴጅ ሰነድ ላይ በአዲስ አበባ  ዋ/መ/ቤት እና ፕሮጀክት ለሚገኘ አጠቃላይ ሰራተኞች በሙሉ የግንዛቤ ማሽጨበጫ በምድር ሃይል ግቢ በመገኘት በ15/9/2011 ዓ/ም የሙስና መከታተልና ሥነ-ምግባር   ንዑስ ኮሚቴ የተሰጠ ሲሆን በመከላከያ ኮንሰትራክሽን ኢንተርፕራየዝ ዋና ሥራ አስኪያጅ የቀጣይ የስራ መመሪያ  እና አቅጣጫ በመስጠት ተጠናቆዋል፡፡

በመከላከያ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ስር የሚገኙ የ3ቱም የልማት ድርጅቶች የቦርድ አመራሮች እና የዘርፉ አመራሮች በ26/07/2011 ዓ/ም በአዲስ አበባ መኮነኖች ክበብ ትውውቅ አደረጉ፡፡ የትውውቁ ዓላማ አዳድስ የተመደቡ የኢንተርፕራዝ ዘርፍ አመራሮችንና በተመሳሳይ አዳድስ የቦርድ አባላትን ከነባር አመራሮችና የቦርድ አባላት ጋር ለማስተዋወቅ እና ለቀጣዩ ስራም ቦርዱና አመራሩ በቅንጅት ለሚሰሯቸው ስራዎች አቅጣጫ ለማስቀመጥ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

 

previous arrow
next arrow
Slider

አገር እየገነባን ነው

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ታላላቅ የግንባታ ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ ነው:: አስቸጋሪ በሚባሉ ቦታዎች የግንባታ ሥራዎች በመስራታችን ከሌሎች ኩባንያዎች የሚለየን አንዱ መለያችን ነው:: ኢንተርፕራይዛችን አደረጃጀቱን በማስተካከል በግንባታ ስራ ከአሥር ዓመታት በላይ ልምድ ያለው ሲሆን በሀገሪቱ  በርካታ ዘመናዊ እና ከፍተኛ የጥበብ ሙያ የታየባቸው ሕንፃዎችን ገንብቷል፡፡ አገልግሎታችን የህንፃ ግንባታ፣ የመንገድ ሥራ፣ የመስኖና ግድብ ግንባታ ፕሮጀክቶች ያካትታል፡፡ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላይ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን ኑ አብረውን ከእኛ ጋር ሥኬትን እናጣጥም፡፡ ተቀላቀሉን በእርግጥ ምርጡን እንሰጥዎታለን! ዛሬ ኢንተርፕራይዛችን በአጎራባች አገሮች ውስጥ በጣም ታዋቂ ከሆኑት የግንባታ ኩባንያዎች አንዱ ነው፡፡

እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች

ባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል
አርሚ ፋውንዴሽን አፓርትመንት
የኢ/መ/ደህንነት ኤጀንሲ
የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ
መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል
ሰሚት አርሚ አፓርትመንት
ህፃናትና ወጣቶች ቲያትር
ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ - ደብረዘይት

የኮንስትራክሽን ክፍተቶችን እንሞላለን

አካባቢን በጠበቀ መልኩ በአረንጓዴ ልማት በመሳተፍና ሕንፃ እና የተለያዩ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በዘመናዊ ንድፍ አማካኝነት ዘላቂና ቀጣይነት ያለው ሥራ መስራት፡፡ በከተማ እና ከከተማ ውጭ በሚገኙ ሥፍራዎች ላይ ሥራዎችን በመስራት በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚታዩትን እንከኖች በመቅረፍ የላቀና የተመረጡ ስራዎችን መስራት፡፡ ሁላችንም ከህዝቦቻችን ጋር በመሆን ለከተማው ዘላቂ ልማትና ለግንባታ ስራዎች ልዩ ልዩ አስተዋፅኦ ማድረግ እና የሕዝብን ኑሮ ቀላል ለማድረግ እየገነባን ነው፡፡

ሁሌም በሥራችን እንተማመናለን

በደንብ አድምጠን የተሻለ እቅድ በማውጣት የተሻለ መገንባት የተሻለች ኢትዮጵያ ለመመስረት ያልተቋረጡ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ሁልጊዜም እንነሳሳለን፡፡ የእኛ ግባችን በጊዜ ፕሮጀክቶችን በጥራት ሰርቶ ማስረከብ ነው እርስዎ ሊተማመኑበት እና እምነት የሚጣልባቸው ጥራት ያላቸውን ስራዎች መስራት ጥራትን እንገነባለን፡፡ ሁልጊዜም የሀገራችንን ፍላጎት ለማሟላትና የህዝባችንን ጥቅም ለማስከበር እንሰራለን፡፡

የምንጠቀመው ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን ነው

ለ 3 ትውልዶች የሚቆይ ጥራት ያለው ደረጃን ማስተካከል፡፡ እጅግ ምርጥ እና ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት በቁጥር አንድ የማምረቻ መሳሪያዎቻችን እየተጠቀምን ነው. መከላከያ ኮንስትራከሽን ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሃገሮች መካከል ተወዳዳሪና ተወዳጅ አገር እንድትሆን ማድረግ ይፈልጋል፡፡ ሁልጊዜም አዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን ለመቀበል እና በፕሮጀክቶቻችን ላይ ተግባራዊ ለማድረግ እንሰራለን፡፡

OUR CLIENTS