መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ

Defense Construction

ክፍት የውስጥ የሥራ ቦታ ማስታወቂ

ቀን:  02/08/2012 ዓ.ም.

ድርጅታችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በእድገት አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች በተገለፁት መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ ዋናው መ/ቤት የምትገኙ አመልካቾች የግንባታ ሰው ሀብት ልማት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት ፐርሶኔል ቢሮ እንዲሁም በፕሮጀክት የምትገኙ አመልካቾች በፕሮጀክት የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ በኩል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5/አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተ.ቁ.

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

ደረጃ

ደመወዝ

የቅጥር

ሁኔታ

01

ፋይናንስ ኦፊሰር III

ቢ.ኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ /በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ/ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ በአካውንቲንግ/በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

አምቦ ወሊሶ መ/ሥ/

ኘሮጀክት

XI

8,780.00

ኮንትራት

02

ፋይናንስ ኦፊሰር II

ባችለር ዲግሪ በአካውንቲንግ /በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ/ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም

ኤም.ኤ በአካውንቲንግ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

ቆሬ አቅም ግንባታ ኮሌጅ ኘሮጀክት

X

7,420.00

ኮንትራት

 

­­­­Defense Constriction Enterprise Vacancy Announcement

                                    

ክፍት የውጭ የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 

                                                                                                                                       03/05/2012                                            

ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ.

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

የቅጥር

ሁኔታ

ምርምራ

01

የግድብ መሀንዲስ

B.Sc.ዲግሪ በሲቪል፣ ሃይድሮሊክ፣ መስኖ ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በግድብ መሀንዲስ የሥራ መደብ የሰራ/ች

01

XV

15,820.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

02

ኳንቲቲ ሰርቨየር

ቢኤስ ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤምኤስ ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

XII

10,180.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

03

ስትራክቸራል ፎርማን

አድቫንስድ ዲኘሎማ በመንገድ ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች እና ከ5-6  ዓመት የሥራ ልምድ/ ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3) በመንገድ ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች እና 7-8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

XI

8,780.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

04

አርዝ ወርክ ፎርማን

አድቫንስ ዲኘሎማ በመን/ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች እና ከ5-6  ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3)  በመን/ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች እና 7-8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

XI

8,780.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

05

ድራፍትማን

አድቫንስድ ዲኘሎማ በድራፍቲንግ /በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ የተመረቀ/ች እና ከ3-4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3) በድራፍቲንግ /በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ እና 5-6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 10+2 በድራፍቲንግ/በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ  ያጠናቀቀ/ች እና ከ6-7 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት /Autocad, Eagle Point  software መጠቀም የሚችል/የምትችል

በመንገድ ኘሮጀክት ላይ ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

01

X

7,420.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

06

ግዥ ኦፊሰር III

BA ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም MA ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

XI

8,780.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

07

ቀያሽ II

አድቫንስ ዲኘሎማ በሰርቬየር የተመረቀ/ች እና ከ3-4  ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3)  በሰርቬየር የተመረቀ/ች እና 5-6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 10+2 /ቴክኒካልና ቮኬሽናል ዲኘሎማ በሰርቬየር ያጠናቀቀ/ች እና ከ6-7 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

X

7,420.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

08

ቀያሽ I

አድቫንስ ዲኘሎማ በሰርቨዬር 2 ዓመት ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ በሰርቨዬር ያጠናቀቀ/ች እና 3-4 ዓመት ወይም 10+2/ቴክኒካልና ቮኬሽናል ዲኘሎማ በሰርቨዬር ያጠናቀቀ/ች ከ5-6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

IX

6,150.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

09

አካውንቲንግ ክለርክ

ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3) በአካውንቲንግ ያጠናቀቀ/ች እና ከ2-3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 10+2/ቴክኒካልና ቮኬሽናል ዲኘሎማ  በአካውንቲንግ ያጠናቀቀ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

VII

4,520.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

10

ገንዘብ ያዥ

ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3) በአካውንቲንግ ያጠናቀቀ/ች እና ከ2-3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 10+2/ቴክኒካልና ቮኬሽናል ዲኘሎማ  በአካውንቲንግ ያጠናቀቀ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

VII

4,520.00

ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ

11

ፋይናንስ ኦፊሰር III

ቢ.ኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ/በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ በአካውንቲንግ/በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

XI

8,780.00

ጣርማ-በር ሞላሌ መንገድ ሥራ ኘሮጀክት

ኮንትራት

በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ

12

የሰው ኃይል

አስተዳደር

ኦፊሰር II

ባችለር ዲግሪ በማኔጅመንት እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም.ኤ በማኔጅመንት እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

X

7,420.00

ህፃናትና ወጣቶች ቲያትር ማዕከል ኘሮጀክት

ኮንትራት

13

ግዥ ኦፊሰር II

ባችለር ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም.ኤ በግዥና ንብረት አስተዳደር እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

X

7,420.00

ህፃናትና ወጣቶች ቲያትር ማዕከል ኘሮጀክት

ኮንትራት

በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ

14

የግዥ ምዝገባ ሰራተኛ

ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3) በግዥና ንብረት አስተዳደር  ያጠናቀቀ/ች እና ከ2-3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 10+2/ቴክኒካልና ቮኬሽናል ዲኘሎማ  በግዥና ንብረት አስተዳደር  ያጠናቀቀ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

VII

4,520.00

አምቦ ወሊሶ መ/ሥ/ኘሮጀክት

ኮንትራት

 

 

ማሳሰቢያ፡ – ሁሉንም የስራ መደቦች የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተሰራ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  – ከ1-10 የስራ መደቦች የደመወዛቸውን 30% የበረሀ አበልና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፤

 አድራሻወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት-ፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70/www.dce-et.com/ www.dce.gov.et  ሜይል: info@dce-et.com..: 3414 – አዲስ አበባ,  ኢትዮጵያ

                                                                                                       ቀን   26/04 /2012

ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

ደረጃ

ደመወዝ

የቅጥር

ሁኔታ

01

የቢሮ መሀንዲስ ኬዝ ቲም መሪ III

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ፡-

v  3 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት የሰራ/ች ሆኖ

v  2 ዓመት ቢያንስ በቢሮ መሀንዲስ የሥራ መደብ የሰራ/ች

01

አምቦ ወሊሶ መን/ሥራ

ኘሮጀክት

XVI

18,310.00

ቋሚ

02

ማቴሪያል መሀንዲስ VI

B.Sc ዲግሪ በሲቪል/ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍና በአጠቃላይ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ በማቴሪያል መሀንዲስ የስራ መደብ የሰራ/ች

01

ነቀምት አየር ማረፊያ ኘሮጀክት

XV

በስምምነት

ኮንትራት

03

ሲቪል መሀንዲስ III

ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት  ወይም ኤም.ኤስ.ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

ዋና መ/ቤት

XII

10,180.00

ኮንትራት

                 

ማሳሰቢያ – የስራ ልምድ ከዲግሪ በኋላ የተሰራ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

   – ተ.ቁ. 1 እና 2 የስራ መደቦች የደመወዛቸውን 30% የሙያ አበል እና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፤

   – ለተ.ቁ 1 የኃላፊነት አበል ብር 3,000.00 እና የስልክ ክፍያ እንከፍላለን፤

 

አድራሻ

ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊለ-ፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70/

www.dce-et.com/ www.dce.gov.et

ሜይል: info@dce-et.com
..: 3414 – አዲስ አበባ,  ኢትዮጵያ

                       

                                                                                                                                                            ቀን 19/01/2012  

ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

ደረጃ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

01

ኘሮጀክት ሥራ አስኪያጅ I

B.Sc ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት በሥራ አስኪያጅ የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

በስምምነት

ቋሚ

02

የኮንስትራክሽን መሃንዲስ ኬዝ ቲም መሪ III

B.Sc ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ቢያንስ  በኮንስትራክሽን መሀንዲስ የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

>>  >>

XVI

18,310.00

ቋሚ

03

የቢሮ መሀንዲስ ኬዝ ቲም መሪ III

B.Sc ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ቢያንስ  በኮንስትራክሽን መሀንዲስ የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

· ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

· አምቦ ወሊሶ መ/ሥ/ኘሮ.

XVI

18,310.00

ቋሚ

04

ስትራክቸራል ኢንጂነር VI

B.Scዲግሪ በሲቪል/በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ቢያንስ በስትራክቸር ኢንጂነር የሥራ መደብ የሠራ/ች

01

ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

XV

15,820.00

ኮንትራት

05

ማቴሪያል መሀንዲስ VI

B.Scዲግሪ በሲቪል/ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ  በአጠቃላይ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ 2 ዓመት በመንገድ ኘሮጀክት ላይ ቢያንስ በማቴሪያል መሀንዲስ የስራ መደብ የሰራ/ች

01

>>  >>

XV

15,820.00

ኮንትራት

06

ቺፍ ሰርቬየር

(ለመንገድ)

አድቫንስ ዲኘሎማ በሰርቬየር/በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ አጠቃላይ 8 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ 3 ዓመት ቢያንስ በመንገድ ኘሮጀክት በቺፍ ሰርቬየር የስራ መደብ ያለው/ያላት

01

· ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

· ጨል-ጨል (ሎት-1) ግድብ ኘሮ

XXIV

13,620.00

ኮንትራት

07

ማቴሪያል ኢንስፔክተር

አድቫንስ ዲኘሎማ በመንገድ ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች/ተመሳሳይ የት/ዘርፍ እና ከ6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3) በመንገድ ኮንስትራክሽን የተመረቀ/ች እና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ 3 ዓመት በተመሳሳይ ስራ መደብ በመንገድ ኘሮጀክት ላይ የሰራ/ች

01

ላሊበላ መገንጠያ አበርገሌ ፕሮ.

XI

8,780.00

ኮንትራት

08

የመሳሪያ አስተዳደርና ጥገና ኬዝ ቲም መሪ III

B.Scዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም M.Sc ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ እና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት በመንገድ ኘሮጀክት ላይ የሰራ/ች

01

>>  >>

XVI

18,310.00

ቋሚ

09

የፕሮጀክት ክትትልና የውጭ ጥገና አገልግሎት ኬዝ ቲም መሪ

B.Scዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት  ወይም M.Sc ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

ዋና መ/ቤት

XVI

15,820.00

ቋሚ

10

ውል አስተዳደር መሀንዲስ

B.Scዲግሪ በሲቪል፣ኮንስትራክሽንና ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በኮንስትራክሽን መሀንዲስ የሥራ መደብ የሰራ/ች በግድብ ኘሮጀክት ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

ጨል-ጨል (ሎት-1) ግድብ ኘሮ

XV

15,820.00

ኮንትራት

11

ስትራክቸር ኢንጂነር

B.Scዲግሪ በሲቪል/በስትራክቸር ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በስትራክቸር ኢንጂነሪንግ የሥራ መደብ የሰራ/ች በግድብ ኘሮጀክት ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

01

>>  >>

XVI

18,310.00

ኮንትራት

 

ማሳሰቢያ፡ – ከተራ ቁጥር 6 በስተቀር ለሁሉም የስራ መደቦች ከዲግሪ በኋላ የተሰራ የስራ ልምድ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 – ከተ.ቁ 6 በስተቀር ለሁሉም የስራ መደቦች የደመወዛቸውን 30% የሙያ አበል እና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፤

 – ለተ.ቁ 2፣ 3፣እና 8 የኃላፊነት አበል ብር 3,000.00 እና የስልክ ክፍያ እንከፍላለን፤

 – ለተ.ቁ 9 የኃላፊነት አበል ብር 1,500.00 እና የስልክ ክፍያ እንከፍላለን፤

አድራሻ

  • ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10/አስር/ የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70 ዌብ-ሳይት  www.dce-et.com

 

 

 

Defense construction enterprise invites eligible bidders to

1.Defense Construction Enterprise for Mekelle referral Hospital project service Supply and fix  lead shield Windows and Doors Type D-x1 size 90x210cm (lead shield) and Type W-x1 Size 120x120cm (lead shield) invites all interested Suppliers to submit their bid as described below in the table-:

Tender-DCEFM3172019

2.Defense Construction Enterprise for Bahr Dar referral Hospital project service Supply and fix  lead shield Windows and Doors Type D-x1 size 90x210cm (lead shield) and Type W-x1 Size 120x120cm (lead shield) invites all interested Suppliers to submit their bid as described below in the table-:

Tender-DCEFM3162019

3.Defense Construction Enterprise for Tarma Bere , Meleyaya Sefedmeda road project service wants to rent and work double gebina pickup car the version of the product produced since 2010 as A.A and up invites all interested suppliers to submit their bid 

Tender-DCETR3142019

4.Defense Construction Enterprise for Shegole and Gofa Apartment project service Fire Extinguisher invites all interested Suppliers to submit their bid as described below in the table-:

Tender-DCEFM313 2019

5.Defense Construction Enterprise for Ambo Weliso road project service “consultancy service for general  STD  and HIV/AIDS Alleviation measures” invites all interested Suppliers to submit their bid.

Tender-DCEHIV3102019

6.Defense Construction Enterprise for Dire Dawa Apartment project service to make Purchaselight fitting socket and switch out letinvites all interested Suppliers to submit their bid. 

Tender-DCEEM3112019

7.Defense Construction Enterprise for Bahir Dare army foundation apartment and Gofa apartment project service to make purchase Vibrator with hose invites all interested Suppliers to submit their bid.

Tender-DCEmach3092019

8.Defense Construction Enterprise for Children and youth theater project service “sanitary Fixture” the attached tender document.

Tender-DCESM3082019

9.Defense Construction Enterprise for Hrtale Ahmed-ela road project service to make purchase Impermeable plastic sheeting invites all interested Suppliers to submit their bid  list as describe below:-

 Tender-DCEOI3072019

10.Defense Construction Enterprise for mekele Dangula samire road project service Various Traffic signals invites all interested Suppliers to submit their bid.

 Tender-DCETS3062019

11.Defense Construction Enterprise for Tarma Bere , Molale road project and Chel Chel dam project service to make purchase  plate compactor and water pump  invites only suppliers with stock to submit their bid.

   Tender-DCEmach3052019

12.Defense Construction Enterprise for  Chel Chel road project service Morale invites all interested Suppliers to submit their bid as described below the table -:

   Tender-DCEBM3002019

13.Defense Construction Enterprise for INS project service  supply and fix fire pump unit set, Dewatering (sumerseble) pump, hydrant cabinet, pillar hydrant as per the attached Specification invites all interested Suppliers to submit their bid as described below -:.     

   Tender- DCEFM299 2019                          

14.Defense Construction Enterprise for Bahir Dare Academic  project service to make Purchase “concrete vibrator with hose” invites all interested suppliers to submit their bid.                                    

   Tender- DCEMach2982019

15.Defense Construction Enterprise wants to rent 01 (one) providing service bus capable to load 29 people invites all interested suppliers to submit their bid list as describe below:-

Tender-DCETR297 2019

16.Defense Construction Enterprise for Ambo Weliso road project and Chel Chel dam project service different heavy, light vehicle rench and Purchase of simple machinery invites all interested suppliers to submit their bid.

Tender-DCEMach2962019

17.Defense Construction Enterprise to make Purchase Heavy and light vehicle rench and Man Mixer spare parts invites all interested suppliers to submit their bid.

Tender-DCEmach2942019

18.Defense Construction Enterprise for head office project service “Floor Box”  invites all interested Suppliers to submit their bid as described below -:

Tender-DCEEM2952019

19.Defense Construction Enterprise for chel chel Dam project service to make Purchase Generator invites only suppliers with Stock to submit their bid

 Tender-DCEGP2932019

20.Defense Construction Enterprise for Dire Dawa Apartment project service invites all interested Suppliers to submit their bid for the Procurement of “ Fire Extinguisher”  list as described in the table below -:

 Tender-DCEFM 2892019

21.Defense Construction Enterprise for Shegole and Gofa Apartment project service invites all interested Suppliers to submit their bid for the Procurement of “Fire Extinguisher”  list as described in the table below -:

 Tender-DCEFM287 2019

22.Defense Construction Enterprise for Debire Zeyit engineering college project service Lighting Protection system invites all interested Suppliers to submit their bid for the Procurement .

 Tender-DCEEM2862019

 23.Defense Construction Enterprise hereby invites all interested suppliers to submit their bid for the Procurement of Laboratory Equipments.

 Tender-DCELab2812019

24.Defense Construction Enterprise hereby invites all interested Suppliers to submit their bid for the Procurement of supply, installation, configuration and maintenance of Real time web-based GPS fleet management system as per the terms of reference and as per the attached tender document.

  Tender- DCEEM2902019      

25.Defense Construction Enterprise (DCE) announces this EOI with a view to inviting licensed contractors in order to express their interest for grouting and slurry work for Chel Chel Dam project.

Tender-DCE EOI2882019

26.Defense Construction Enterprise invites all interested suppliers to submit their bid for shegole and gofa apartments project service Fire Extinguisher describe below in the table :-

Tender-DCEFM287 2019

27.Defense Construction Enterprise for debrzeit engineering college project service hereby invites all interested suppliers to submit their bid for the Procurement (Lighting Protection system)

Tender-DCEEM2862019

28.Defense Construction Enterprise hereby invites all interested suppliers to submit their bid for the Procurement of Laboratory Equipments.

Tender-DCELab2812019

29.Defense Construction Enterprise for Dire Dawa project service supply light fitting, socket and switch out let as describe below invites all interested suppliers to submit their bid.

Tender-DCEEM2822019

30.Defense Construction Enterprise for Lalibela Abergele road project service Invites all interested Suppliers to submit their bid for the Procurement of Different Laboratory Equipment:-

Tender-DCELAB2802019

31.Defense Construction Enterprise for Workers’ uniforms and Work clothes Offered and Seamstress invites interested bidders can purchase the bid from፡-

Tender-DCEOI2782019

32.Defense Construction Enterprise for Army foundation phase2 project service “ Supply ,Install, test and Commission External wet type fire Fighting Pillars “  invites all interested suppliers to submit their bid .

 Tender-   DCEFM2772019                        

33.Defense Construction Enterprise for chelchel dame project service 01 Fuel Truck the version of the product produced since 2010 as A.A invites all interested suppliers to submit their bid wants to rent and work.

Tender-DCEmach2762019

34.Defense Construction Enterprise for adishu dila samire  road project service STDV and HIV/AIDS alleviation campaign service invites all interested suppliers

Tender-DCEHIV2752019

35.Defense Construction Enterprise for Dire Dawa Apartment project service “window Extractor fan” invites all interested Suppliers to submit their bid as described below -:

Tender-DCEEM2702019

36.Defense Construction Enterprise for Dire Dawa Apartment project service to make Purchase “HDPE Pipe” invites all interested Suppliers to submit their bid as per the attached tender document. 

Tender-DCESM2692019

37.Defense Construction Enterprise for Children and youth theater projectservice “sanitary Fixture” invites all interested Suppliers to submit their bid as per the attached tender document. 

Tender-DCESM2682019

38.Defense Construction Enterprise for Dire Dawa Apartment project service to make Purchase “Supply, Apply Test and commission cementious water proofing” invites all interested Suppliers to submit their bid as described below -:

Tender-DCESM2672019

39.Defense Construction Enterprise invites all interested suppliers to submit their bid       “Metal Automatic Hand Dryer of 220v/50HZ with all accessories” Suppliers to submit their bid as described below :-

Tender-DCESM2662019

40.Defense Construction Enterprise invites all interested suppliers to submit their bid     ” Supply,install,test and commission machine room-less (MRL) Elevator” Suppliers to submit their bid as described below :-

Tender-DCEMach1652019

41.Defense Construction Enterprise for Mekele three Star Hotel Project service invites all interested Suppliers to make procure Supply and fix, test and Commission Submersible Sewage pump as where shown on the drawing, manufactures instruction and detail drawing given with all accessories as per attached specification.

Tender-DCESM 2642019

42.Defense Construction Enterprise hereby invites all interested Suppliers to submit their bid for the Procurement of supply, installation, configuration and maintenance of Real time web-based GPS fleet management system as per the terms of reference and as per the attached tender document. 

Tender- DCEEM2552019          

43.Defense Construction Enterprise for kality & worku sefer as well wollo sefer Head office available properties wants to procure the supply of security service interested bidders can purchase the bid document.

Tender-DCEOI2542019

44.Defense Construction Enterprise for Head office project service to make purchase security camera and network video recorder invites all interested Suppliers to submit their bid as per specification attached the tender document.    

  Tender- DCEEM2522019     

45.Defense Construction Enterprise for Dire Dawa Apartment project service invites all interested Suppliers to submit their bid for the Procurement of Bath Tab list as described in the table below -:

Tender-DCEFM251 2019

46.Defense Construction Enterprise for Mekelle referral Hospital project service “Supply, fix, test and commission Multiple split Air conditioning units” invites all interested Suppliers to submit their bid as per the attached tender document.     

 Tender-DCEEM2502019

47.Defense Construction Enterprise for Bahr dar Referral Hospital project service “Supply, fix, test and commission Multiple split Air conditioning units” invites all interested Suppliers to submit their bid as per the attached tender document 

Tender-DCEEM2492019

48.Defense Construction Enterprise hereby invites all interested bidders to submit their bid for the supply of :-

Tender-DCEEM2422019

49.Notice for bid closing and opening date extension

Tender-DCESM2282019

50.Notice of Invitation for Bid (Procurement No. DCE/EW/240/2019)

Tender-DCEEW2402019

45.Notice of Invitation for Bid (Procurement No. DCE/EW/239/2019)

Tender-DCEEW2392019

46.Notice of Invitation for Bid (Procurement No. DCE/EW/238/2019)

Tender-DCEEW238201

47.Notice of Invitation for Bid (Procurement No. DCE/EW/237/2019)

Tender-DCEEW2372019

 

48.Defense Construction Enterprise hereby invites all interested bidders For  Mekele three star Hotel project service to list as described below in the table -:

Tender-DCEFM 228 2019

49.Defense Construction Enterprise hereby invites all interested bidders For  Mekele three star Hotel project service to list as described below in the table -:

Tender-DCESM227 2019

50.Defense Construction Enterprise for Mekele three star Hotel project service “DESIGN, SUPPLY, INSTALLATION, TESTING & COMMISSIONING WORKS OF PACKAGED WASTE WATER TREATMENT PLANT (PWWTP)”eligible bidders to participate in the bid.

Tender-DCESM2022019